Tsehay Bank S.C | call for Written Exam

Full Time
  • Full Time
  • Anywhere

Tsehay Bank S.c, established by 734 million birr paid up capital and 2.8 billion birr subscribed capital. The Bank held its first general assembly in Sheraton Addis Hotel on Feb 18, 2021

The Bank will strive to satisfy stakeholders’ by ensuring service excellence that appeal to the ever-diversifying and growing needs of customers. The term, “Tsehay” is an Amharic word that denotes “The Sun,” and our motto is “For All,” referring to our financial inclusion objective.

Tsehay Bank SC is one of a succession of fourth-generation private banks that have recently launched operations.

ለፀሐይ ባንክ የትሬኒ ባንከር (Trainee Banker) ዕጩ ተወዳዳሪዎች

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ዕጩ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ዋናውን የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ወይንም የፀሐይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ
ታኅሣስ 22 ቀን ድረስ በቅርንጫፎች ወይንም በዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ሪፖርት ያላደረጋችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ሁለተኛ ዙር የጽሑፍ ፈተና መፈተን የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Tsehay-Bank-S.Co_.-Trainee-Banker-Screened-List

For more newest and updates job vacancy announcements join our Telegram

http://T.me/Ethio_jobsvacancy2

error: Content is protected !!