National Election Board of Ethiopia wants to hire qualified applicants to the following positions
- Internship
Qualification: Law, Computer Science, Information Technology, Computer Engineering, Sociology, Social Work, Public Administration, Business Administration, Human Resource Management, Business Leadership, Marketing Management, Accounting and Finance, Economics, Purchasing and Property Management, Journalism and Literature, Graphic Design, Political Science and International Relations and related disciplines.
with an average graduation grade of 3.5 and above;
Having good Amharic and English language skills (speaking, writing and reading);
Knowledge and ability to use Microsoft Office (MS Word, Excel, Outlook, and PowerPoint);
Complying with the rules and regulations of the institution;
Not a member of any political party;
Deadline: November 3, 2022
Applicants who meet the above-mentioned criteria can apply using the link below within 7 consecutive days from the date of publication of this notice link: https://forms.office.com/r/HvBrmNfKaX
Please read the below instructions carefully before you start applying:
1. Fill carefully the below form then attaches a one-page Cover letter and your CV using the link available at the end. (the file size shouldn’t exceed 15MB)
2. After uploading your files, return to this page and press the “Submit” button once you confirm the information you provided is correct, and then you will get an “Application Successfully Received Confirmation” message.
* We highly recommend the application to be done using a computer.
ጀማሪ ባለሙያዎችን ለመቅጠር የወጣ ክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሥሩ ለሚገኙ የተለያዩ የሥራ ክፍሎች ጀማሪ ባለሙያዎችን /Intern/ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚሁም መሠረት
በህግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ በሶሺዎሎጂ፣ ሶሻል ወርክ፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሰው ኃብት አስተዳደር፣ በቢዝነስ ሊደርሺፕ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በግዢ እና ንብረት አስተዳደር፣ በጋዜጠኝነት እና ስነጽሁፍ፣ በግራፊክስ ዲዛይን፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለምአቀፍ ግንኙነት እንዲሁም ተያያዥ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው/ያላት
አማካይ የመመረቂያ ውጤታቸው 3.5 እና ከዛ በላይ የሆነ፤
ጥሩ የሆነ የአማርኛ እና የእንግሊዘኛ ቋንቋን ክህሎት (መናገር፣ መጻፍ እና ማንበብ) ያለው/ያላት፤
የማይክሮሶፍት ኦፊስ (MS Word, Excel, Outlook, and PowerPoint) እውቀት እና በአግባቡ የመጠቀም ችሎታ ያላት/ ያለው፤
የተቋሙን ደንብና መመሪያ የሚያከብር/ የምታከብር፤
የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፤
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ Link: https://forms.office.com/r/HvBrmNfKaX
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን መናገር፣መጻፍ እና ማንበብ የሚችሉ አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም
To apply for this job please visit forms.office.com.