Multiple Job Vacancy from Ethiopian Electric Power

  • Anywhere

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሠራተኛ ማህበር የሰራተኞች ክበብ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ኮተቤ ብረታብረት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት አዲሱ አዳራሽ እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

error: Content is protected !!