በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አ/አ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታ ባለው ክፍት የስራ መደብ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ኮሜት ህንፃ በሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-06 ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
M.O.R East Addis Ababa Branch
The Eastern A/A Small Tax Payers Branch Office of the Ministry of Revenue is seeking to hire qualified candidates for the following vacant positions.
Therefore, applicants who meet the requirements of the above vacancy should apply to the 9th floor Office No. 9-06 of the Human Resources Management and Development Office at the Comet Building in the area of the Junction Lem Hotel on 6/six/ consecutive working days from the date of this announcement. We will let you know if you can register.
M.O.R East Addis Ababa Branch
📌Follow our Telegram channel
http://T.me/Ethio_jobsvacancy2