Federal housing corporation | 6 positions

  • Anywhere

Federal Housing Corporation External Vacancy Announcement
Federal housing corporations wants to hire qualified applicants to the following positions
Required No:6
Qualification: communication,computer-engineering,computer-science,electricity,information-science,information-system,information-technology,international-relations,journalism,library-and-information-science,office-administration,political-science,sanitary-engineering,s ecretary

ማሣሰቢያ፡-

1. የሥራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት

2. የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዘ፣ የሥራ ልምድ ለተጠየቀበት ቦታ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ

ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል/የምትችል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን | የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

error: Content is protected !!