Ethiopian Electric Utility Authority |call for for written Exam

  • Anywhere

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ግንቦት 08 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለፀው አመልካቾች በሙሉ ሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሜክሲኮ በሚገኘው ኬ ኬር ህንፃ ዋናው መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ 20ኛ /ሃያኛ ፎቅ/ የፅሑፍ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ በፈተናው ቦታ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

error: Content is protected !!