Ethiopian Electric sport club Job vacancy |Exam Result

  • Anywhere

የፈተና ውጤት ማሳወቅን ይመለከታል
******************

የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ሐምሌ 08 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው ክፍት የስራ ቦታ የተወዳድራችሁ አመልካቾች ያመጣችሁት ውጤትና ደረጃ ከስር በተያያዘው መረጃ ላይ ተገልጿል፡፡

ስለሆነም በውድድሩ ያለፋችሁ አመልካቾች ከመስከረም 24 እስከ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ቀናት በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ የሳሳቢል::

error: Content is protected !!