Ayat Sharing company wants to hire qualified applicants to the following positions
- Senior safety & Traffic Officer
የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቭል ኢንጂነሪንግ፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በኦኮፔሽናል ሄልዚ እና ሴፍቲ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት ሆኖ በኦኮፔሽናል ሄልዚ እና ሴፍቲ ማኔጅመንት የሙያ ማረጋገጫ ያለውና በሙያው ከ5 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Deadline: september 6/22
- lift operator
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከ8ኛ ክፍል በላይ የትምህርት ዝግጅት ያለው/ላት እና በሊፍት ሥራ ሙያ ከ2 ዓመት በላይ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት:12
Deadline: september 6/22
- senior Accountant
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይንም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የማስተርስ ዲግሪ ወይም የባችለር ዲግሪ ኖሮት/ሯት በሙያው ለማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት ወይም ለባችለር ዲግሪ 6 ዓመት ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው/ላት እና የአካውንቲንግ ሶፍት ዌር አጠቃቀምና አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ሥርዓት ሥልጠና የተከታተለ/ች
ብዛት: 2
Deadline: september 6/22
- Accountant
የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይንም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የባችለር ዲግሪ ኖሮት/ሯት በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የሠራ/ች እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው/ላት እና የአካውንቲንግ ሶፍት ዌር አጠቃቀምና አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ሥርዓት ሥልጠና የተከታተለ/ች
ብዛት: 3
Deadline: september 6/22
- Senior Secretary
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር የባችለር ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ኖሮት/ሯት በሙያው ለባችለር ዲግሪ 4 ዓመት ወይም ለኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት: 3
Deadline: september 6/22
- Store Keeper
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በፐርቼዚንግ፣በሳፕላይ ማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ እና በማኔጅመንት ዲፕሎማ፣10+3 ወይንም ደረጃ IV ያለው/ላት እና በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
ብዛት: 2
Deadline: september 6/22
- How To Apply
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡