Awash Bank wants to hire qualified applicants to the following positions
Position- Administrative Assistant I
Qualification & Experience_BA Degree in Administrative Services Management plus a minimum of one (1) year of experience in Secretarial Service.
Place of Work- Addis Ababa
Skills Requirement – Knowledge of computer operation is mandatory
Term of Employment – Permanent
Salary & Benefits – As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com. within 7 consecutive days from the first date of this vacancy announcement.
N.B
Incomplete applications will not be considered
Vacancy Announcement Date April 02, 2023
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
==========
አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመላካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ _ ሾፌር
የትምህርት ደረጃ_10ኛ ክፍል ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ወይም ሕዝብ 1 ያለው
የሥራ ልምድ _የ2 ዓመት ተመሳሳይ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
ደመወዝ በባንኩ እስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፣ አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:- መጋቢት 24 2015
N.B. for more newest and updated jobs vacancies announcements join our telegram
To apply for this job please visit jobs.awashbank.com.