Waamicha Qormataa
Humnaa Ibsa Itoophiyaa
In the head office for the position of Junior Electrical Engineer / Customer Service Representative / position, please register in the employment notice issued on June 18, 2014. We inform you that the selected applicants are to attend the test on Saturday, November 10, 2015 at 2:30 AM at the Addis Ababa University Institute of Technology campus with an identification document that states your identity and your first degree education certificate.
#Ethiopian Electric Service
Junior Electrical Vanacy Shortlists
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
***
በዋናው መስሪያ ቤት በጁንየር ኤሌክትሪካል ኢንጅነር /ከስተመር ሰርቪስ ሪፕረዘንታቲቪ/ የስራ መደብ ሰኔ 18 ቀን 2014 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ስማችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻችን፡- በተያያዘው የስም ዝርዝር መረጃችሁ መሰረት፤ የተመረጣችሁ አመልካቾች ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ግቢ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና ምዝገባ ያከናወናችሁበት የመጀመሪያ ድግሪ የትምህርት ማስረጃ ይዛችሁ በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Please check your list name 👇