Admas University | 8 positions

Full Time
  • Full Time
  • Anywhere

Admas University wants to hire qualified applicants to the following positions

አድማስ ዩኒቨርሲቲ

ከስር በቀረቡት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ አመልካቾች የማይመለስ ሲቪያቸውንና የትምህርት ማስረጃቸውን ከደምበል ሲቲ ሴንተር በሚገኘው የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡

error: Content is protected !!