Addis Ababa City LemiKura Sub city Administration – Call For Recruitment 

Full Time
  • Full Time
  • Anywhere
Addis Ababa City LemiKura Sub city Administration – Call For Recruitment

LemiKura Exam Result 2014E.C -2015 E.c:

According to the previous announcement of the zero-year experience for the Lemicura City Administration, you competed according to the results and said that we would be called in the order of your results in open work stalls on the next city

• We chose the results in the open occupational categories of the city of Murra, and we said that your chosen competitors were pleased even beforehand, in the 10 consecutive working days since this announcement was issued, 24/4/2015 Use this telegram boot to see the results, urging you to report by being in person from the Grandfather Square (now known as Darttu Tulu Square) to the Mikura City Public System and Human Power Development T/House, which entered 300 meters en route to Goro

Check the Result here

ማስታወቂያ

ከዚህ በፊት ለለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባወጣው የዜሮ አመት ልምድ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዳድራችሁ በውጤት የተበልጣችሁ በቀጣይ ከተማው ላይ ባሉ ክፍት የስራ መደቦች በውጤታችሁ ቅደም ተከተል እንደምንጠራ በገለፅነው መሰረት

• በድጋሜ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ በውጤት ቅደም ተከተል መሰረት የመርጥን ሲሆን የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ማለትም 24/4/2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከአያት አደባባይ ( በአሁን ስሙ ደራርቱ ቱሉ አደባባይ) ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ለሚኩራ ክፍለከተማ ፐብሊክ ስርቪስና የሰው ኃብት ልማት ፅ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ
ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ

እባክዎ መለያ ቁጥር(ID Number) ሙሉ ስም ወይም ስልክ ቁጥር 2519——– ብለው በመጀመር በትክክል ያስገቡ ,ውጤት ለማየት ይህን ቴሌግራም ቦት ይጠቀሙ፡
Check the result here

NB: for more newest and updates job vacancy announcements join our Telegram

http://T.me/Ethio_jobsvacancy2

error: Content is protected !!