New Vacancy Bank of Abyssinia
http://T.me/Ethio_jobsvacancy2
Bank of Abyssinia has registered significant growth in paid-up capital and total asset. It also attracted many professional staff members, valuable shareholders, and large customers from all walks of life. This performance indicates public confidence in the Bank and reliability and satisfaction in its services.
Bank of Abyssinia External Vacancy Announcement
- Position – Cash Office Attendant
Qualification: 12th/10th Grade Complete, Minimum of 2 years cognate banking experience.
ዕድሜ ፡- 25 እና ከዚያ በታች
አመልካቾች ማያያዝ የሚገባቸው ማስረጃዎች
የትምህርት ማስረጃ
የነዋሪነት መታወቂያ
የሥራ ልምድ
የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት
የሥራ ዓላማ
በስራ ክፍሎች ውስጥ ያሉ ሰነዶችን ማደራጀትና መከታተል፣ የጽሕፈት መሳሪዎች ማሰራጨት እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን፡፡
ክለሪካል ኤይድ ዝርዝርተግባራት:
ልዩ ልዩ የጨረታ፣የሥልጠና እንዲሁም ሌሎች ሠነዶች ኮፒ በማደረግ ይረዳል።
የተባዙ ሰነዶች ወይም ፎቶኮፒ የተደርጉ ሰነዶች በየገጹ በመለየት ይሠፋል ወይም ይጠርዛል፤ ለሚመለከተው ክፍል/አካል ይበትናል።
የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች ቁሣቁሶች ከእቃ ግምጃ ቤት ተረክቦ ያመጣል፤ሲያልቅም እንዲጠየቀ ያደርጋል።
ከየክፍሉ የሚረከቡ ፋይሎችን መዝግቦ ይቀበላል፣
ወጪ የሚደረጉ ፋይሎችን/መግዘቦችን በጥንቃቄ ለተወከለው አካል በማስፈረም ይሰጣል፣
የክፍሉ/የቅርንጫፍ ፋይሎችና/መዛግብቶችን መዝግቦና ተገቢውን መለያ ኮድ በመስጠት በተገቢው ሼልፍ ያስቀምጣል፤ ይቆጣጠራል።
እንዲሁም ከቅርብ አለቃው የሚሠጠውን ሌሎችሥራዎች ይሠራል።
Deadline: January 13/2023
How to Apply
Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply using: – https://fa-enhf-saasfaprod1.fa.ocs.oraclecloud.com/hcmUI/CandidateExperience/en/sites/CX/requisitions/preview/2770
Note:
In person or postal application is not acceptable,
Ineligible/Unqualified applicants will be automatically rejected,
Applicants who have applied on more than one position will be automatically disqualified from the process.
Any updates will be communicated only through email.
NB: for more newest and updates job vacancy announcements join our Telegram
To apply for this job please visit fa-enhf-saasfaprod1.fa.ocs.oraclecloud.com.